ሞስኮ ስለ ዩክሬኑ ጦርነት ገለልተኛ ዘገባ በሚያቀርቡ የሩስያ መገናኛ ብዙኃን ላይ የወሰደችውን እርምጃ ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጋዜጠኞች አገር ጥለው ለመሰደድ ተገደዋል።
የመገናኛ ብዙኃን አባላቱ ከተሰደዱበት ሆነውም ቢሆን ታዲያ ብርቱ ሳንሱር ወደሚደረግባት ሃገር ተጨባጭ መረጃ እንዲሰራጭ የሚያደርጉበት መንገድ አላጡም።
የአሜሪካ ድምጿ ሊዛ ብራያንት ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም