ዋሺንግተን ዲሲ —
የሁለት ባሕሎች ውበትና ፈተና በአንድ ተጋምዶ ከሲኒማው ማሳያው ስክሪን የሚታይበት ፊልም ነው። 'Woven' ይሰኛል። ኢትዮጵያውያንና አሜሪካውያን ተዋናዮች እና የፊልም ሠሪዎች ተሳትፈውበታል።
የሁለት ዓለም የወጎች የሚተርከው ይህ ፊልም በነገው ዕለት ለሚከፈተው የኒውዮርኩ የአፍሪቃውያን ዓለም አቀፍ የፊልም ፌስቲቫል ከተመረጡት ውስጥ ነው።
የፊልሙ ተዋናይ፥ ተባባሪ ደራሲ እንዲሁም ተባባሪ ዲሬክተር ሰሎሜ ሙሉጌታ ስለ ፊልሙና ስለ ፌስቲቫሉ ታወጋናለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ