በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፖሊዮ በኢትዮጵያ ለአራት ዓመታት አልታየም


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

ኢትዮጵያ ላለፉት አራት ዓመታት ከልጅነት ልምሻ ነፃ መሆኗን አስታውቃለች።

ኢትዮጵያ ላለፉት አራት ዓመታት ከልጅነት ልምሻ ነፃ መሆኗን አስታውቃለች።

በዚህ ዓመት በመላው ዓመት የታየው የፖሊዮ አጋጣሚ አሥራ አንድ ብቻ መሆኑ ተገልጿል።

ዛሬ የዓለም የፖሊዮ ቀን በመላው ዓለም ታስቦ ውሏል።

የዛሬ ሰላሣ ዓመት አካባቢ በቀን አንድ ሺህ ሕፃናት በዓለም ዙሪያ በፖሊዮ ወይም በልጅነት ልምሻ ምክንያት ጉዳይ ይደርስባቸው የነበረ ሲሆን ባለፉት ዓመታት በተደረጉት ጥረቶች ከፍተኛ ስኬት መጨበጡት በትግሉ ውስጥ የተሠማሩ አካላት አመልክተዋል።

የዘንድሮው የዓለም ፀረ-ፖሊዮ ዘመቻ መሪ ቃል “አላለቀም ገና” /we’re not done yet/ የሚል ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ፖሊዮ በኢትዮጵያ ለአራት ዓመታት አልታየም
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:52 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG