ዋሺንግተን ዲሲ —
ዕለቱ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች ታስቦ የዋለ ሲሆን፣ በሮማም የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አባ ፍራንሲስ በተገኙበት በከፍተኛ ሥነ ሥርዓት ታስቧል፡፡
በሮማ በተካሄደው ኦፊሴላዊ የመታሰቢያ ቀን፣ አቡነ ፍራንሲስ ለመላው ዓለም መንግሥታት ጥሪ ማቅረባቸውን፣ አፅንዖት የሰጡትም በጋራ መሥራትንና ለፍልሰተኞች ዋስትና መስጠትን እንደሆነ የቪኦኤዋ ዘጋቢ ኪም ለዊስ ዘግባለች፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ