በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ተጀመረ

በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
1/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
2/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
Children transport drinking water in a village devastated by flash floods in Pansor, Salvador town, Lanao del Norte, in southern Philippines.
3/8 Children transport drinking water in a village devastated by flash floods in Pansor, Salvador town, Lanao del Norte, in southern Philippines.
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
4/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
5/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
6/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
7/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
8/8 በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]
Previous slide
Next slide

የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ከፍተኛ ተደራዳሪዎች በሕግ ገዥ የሚሆን ስምምነት ዛሬ ፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ ላይ ከተከፈተው የዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ይወጣል ብለው እንደሚያምኑ እየተናገሩ ነው።

የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ከፍተኛ ተደራዳሪዎች በሕግ ገዥ የሚሆን ስምምነት ዛሬ ፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ ላይ ከተከፈተው የዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ይወጣል ብለው እንደሚያምኑ እየተናገሩ ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ሳይቲስቶች የዓለም ሙቀት ከፍተኛው ገደብ መሆን አለበት ብለው ያወጡት ጣሪያ እስከአሁን ባለው ጥናት እጅግ የተመረጠው መሆኑን አሁንም እየተናገሩ ሲሆን በማደግ ላይ ያሉ ሃገሮች ለሚያወጧቸው ከለውጡ ጋር የመለማመጃ ስትራተጂዎች ማስፈፀሚያ የሚሆን ከለጋሾች የማገኝ ገንዘብ ምን ያህል መሆን እንዳለበት አለመቁረጣቸውን የደቡብ አፍሪካ ተደራዳሪዎች አመልክተዋል።

አኒታ ፓወል ከጆሃንስበርግ፣ አሩ ፓንዴና ክሪስ ሃንስ ከፓሪስና ዋሺንግተን ላይ ያጠናቀሯቸውን ዘገባዎችና ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ-ጳጳስ ካርዲናል አቡነ ብርሃነ-የሱስ ሱራፌል ጋር ካደረገው ቃለ-ምልልስ አካቶ ሰሎሞን አካተ ተከታዩ አጠናቅሯል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ተጀመረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:43 0:00

This item is part of
XS
SM
MD
LG