በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በፓሪስ

በዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በፓሪስ የሚደረግ ጉባኤ [[ፎቶ አሶሽየትድ ፕረስ / AP Photo]

የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉዳይ ከፍተኛ ተደራዳሪዎች በሕግ ገዥ የሚሆን ስምምነት ዛሬ ፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ ላይ ከተከፈተው የዓለም የአየር ንብረት ጉባዔ ይወጣል ብለው እንደሚያምኑ እየተናገሩ ነው፡፡

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG