በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 6.2 ቢሊዮን ብር ሊያበድር ነው

የዓለም ባንክ
የዓለም ባንክ

ለመንገድ ግንባታ የሚሆን የስድስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ዛሬ በዓለም ባንክ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ተፈርሟል።

please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

ለመንገድ ግንባታ የሚሆን የስድስት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የብድር ስምምነት ዛሬ በዓለም ባንክ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ተፈርሟል።

የኢትዮጵያ የመንገድ ዘርፍ ልማት ፕሮግራም ከተቀረፀበት ከ1997 ዓም ጀምሮ ወደ ሰላሣ አራት ቢሊዮን ብር መስጠቱን ባንኩ አስታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን እስክንድር ፍሬው ዘገባ ያዳምጡ፡፡
XS
SM
MD
LG