በለንደን አስተናጋጅነት በተካሄደው 16ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ኢትዮጵያ ሁለት የወርቅ እና ሁለት የብር ሜዳሊያዎችን አግኝታለች፡፡
በ16ኛው የዓለም አትሌቲክሰ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሁለት ወርቅ እና ሁለት የብር ሜዳሊያ አግኝታለች
በ16ኛው የዓለም አትሌቲክሰ ሻምፒዮና በወንዶች የ5 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሙክታር እድሪስ የወርቅ ሜዳሊያ ሲያስገኘ እንግሊዛዊው ሞ ፋራህ ሁለተኛ ወጥቷል፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ