በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወንጪ ደንዲ ሐይቆች ሥነ ምሕዳራዊ ፕሮጄክት ተስፋ እንደሰጣቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ

የወንጪ ደንዲ ሐይቆች ሥነ ምሕዳራዊ ፕሮጄክት ተስፋ እንደሰጣቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:45 0:00

የወንጪ ደንዲ ሐይቆች ሥነ ምሕዳራዊ ፕሮጄክት ተስፋ እንደሰጣቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ

የወንጪ-ደንዲ ሐይቆች ሥነ ምኅዳራዊ ቱሪዝም ፕሮጀክት፣ ተስፋ እንደሰጣቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ።

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ውጥን በሆነው ገበታ ለሀገር ከሦስት ዓመት በፊት የተጀመረው የዚህ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቅቋል፡፡ ከፕሮጀክቱ ተያይዞ “የአካባቢው የመሠረተ ልማት ፍላጎት መሟላቱን እና ለዓለም አቀፍ ጎብኚዎችም ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን” የኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ዱጋ ገልጸዋል፡፡

ናኮርመልካ፣ የዘንድሮ “ሚስ ቱሪዝም ኦሮሚያ” ማኅደር ፈቃዱንና ሌሎችንም በማነጋገር ከአምቦ ለባሕል እና ማሕበረሰብ ፕሮግራም ያስተላለፈው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG