በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የእኩልነት መዛባት እና ማኅበራዊ ችግሮች ላይ ያተኮሩ የሴቶች ሰልፎች

የእኩልነት መዛባት እና ማኅበራዊ ችግሮች ላይ ያተኮሩ የሴቶች ሰልፎች
የእኩልነት መዛባት እና ማኅበራዊ ችግሮች ላይ ያተኮሩ የሴቶች ሰልፎች

የእኩልነት መዛባት እና ሊሎችንም ማኅበራዊ ችግሮች ላይ ያተኮሩ የሴቶች ሰልፎች ቅዳሜና እሁድ ዩናይትድ ስቴትስና አውሮፓ ትላልቅ ከተሞች ተካሂደዋል።

የእኩልነት መዛባት እና ሊሎችንም ማኅበራዊ ችግሮች ላይ ያተኮሩ የሴቶች ሰልፎች ቅዳሜና እሁድ ዩናይትድ ስቴትስና አውሮፓ ትላልቅ ከተሞች ተካሂደዋል።

ባለፈው ዓመት በዚሁ ወቅት ሴቶች ድምቅ ሮዝ ኮፍያዎችን አድርገው ዶናልድ ትረምፕ በፕሬዚዳንትነት መመረጣቸው እና እሳቸው በሴቶችና ውኅዳን የህብረተሰብ ክፍሎችን በተመለከተ ያላቸውን አመለካከት በመቃወም ሰልፎች ማካሄዳቸው ይታወሳል።

የዘንድሮው ሰልፎች ደግሞ ስፋት ያላቸው የፍትህ መጓደል አድራጎቶችን የሚታገል እንቅስቃሴ ለመፍጠር የታለሙ መሆናቸውን ጠቅሳ ዝላቲሳ ሆክ ከዋሽንግተን ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጂት ታየ ታቀርባለች::

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የእኩልነት መዛባት እና ማኅበራዊ ችግሮች ላይ ያተኮሩ የሴቶች ሰልፎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:30 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG