በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሴቶች ተቃውሞ ሰልፍ - በዋሺንግተን ዲሲ ጎዳናዎች

በዋሺንግተን ዲሲ ጎዳናዎች ከመላው የዩናይትድ ስቴትስ ሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ወደ ሁለት መቶ ሺሕ ሰልፈኞች ይሳተፉበታል ተብሎ የተጠበቀው ሰልፍ ተካሄደ።

በተለይ በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ዶናልድ ትራም ያነሱዋቸው የነበሩ፤ በሥልጣን ዘመናቸው አስፈፅማቸዋለሁ ባሉዋቸው ጉዳዮች ላይ ሲሆን ሰልፈኞች የጤና ዋስትና፣ የሰነ ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሠብ ምጣኔ ጥያቄዎችን ያነገቡ መፈክሮችን ይዘዋል።

XS
SM
MD
LG