በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰላም አምባሳደር ሴቶች


የሰላም አምባሳደር ሴቶች
የሰላም አምባሳደር ሴቶች

"በሀገር ዙሪያ የሚሰማው የእርስ በርስ ግድያ፣ ግጭትና ማፈናቀል አሰጋን፣ አስጨነቀን" የሚሉ እናቶች ሰላም እንዲሰፍን፤ በሀገሪቱ የታየው የዴሞክራሲ ጅምር እንዳይደናቀፍ ለመማፀን ኢትዮጵያን እየዙሩ ነው፡፡

“በሀገር ዙሪያ የሚሰማው የእርስ በርስ ግድያ፣ ግጭትና ማፈናቀል አሰጋን፣ አስጨነቀን” የሚሉ እናቶች ሰላም እንዲሰፍን፤ በሀገሪቱ የታየው የዴሞክራሲ ጅምር እንዳይደናቀፍ ለመማፀን ኢትዮጵያን እየዙሩ ነው፡፡

ከባህር ዳርና መቀሌ መልስ ያነጋገርናቸው 22 የሰላም አምባዳር እናቶች አፋር፣ አዲስ አበባ፣ አዋሳ እያሉ ሊቀጥሉ መሆኑን ገልፀውልናል፡፡

እንዴት ተነሳሱ? እስካሁን ለተደማጭነት ያዩት ተስፋ ምን ይሆን?

ምንስ እንቅፋት ይሆነናል ብለው ያሰጋሉ?

ለጊዜው ከ22 ሦስቱን በስልክ አግኝተናል፡፡ ከትግራይ ክልል ወይዘሮ ጃኖ ንጉሠ፤ ከአማራ ክልል ወይዘሮ ገነት ታደሰ፤ ከኦሮሚያ ክልል ወይዘሮ አዱኛ መሐምድን ትዝታ በላቸው አነጋግራቸዋለች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የሰላም አምባሳደር ሴቶች
please wait

No media source currently available

0:00 0:25:49 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG