በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሴቶችና ቤተሰብ

ሮዝ መስቲካ
ሮዝ መስቲካ

ለኢትዮጵያ የመንግሥት ሰራተኛ ሴቶች የሚሰጠው የወሊድ ፈቃድ ሦስት ወር የነበረው አራት ወር እንዲሆን ተራዝሟል።

ለኢትዮጵያ የመንግሥት ሰራተኛ ሴቶች የሚሰጠው የወሊድ ፈቃድ ሦስት ወር የነበረው አራት ወር እንዲሆን ተራዝሟል።

ለመንግሥትም ሆነ ለግል ድርጅት ተቀጣሪዎች የወሊድ ፈቃድ ስድሥት ወር እንዲሆን በማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ስትሟገት የቆየችው ወይዘሮ ሮዝ መስቲካን የሴቶችና ቤትሰብ ፕሮግራም አዘጋጅ ቆንጂት ታየ አነጋግራታለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ሴቶችና ቤተሰብ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:07 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG