በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዓለም የኢንተርኔት ተጠቃሚ ሴቶች ቁጥር ከወንዶች ያነሳል


በዓለም ዙሪያ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ሴቶች ቁጥር ከወንዶቹ ያነሰ ነው።

በዓለም ዙሪያ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ሴቶች ቁጥር ከወንዶቹ ያነሰ ነው። ዩናይትድ ስቴትስም ቢሆን ሴቶች ቴክኖሎጂ ኢንደስትሪው ውስጥ አሁንም በቀላሉ መግባት አይችሉም። ከገቡም በኋላ ቢሆን ብዙዎቹ ዕድገት ማግኘት ይከብዳቸዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ የዓለም ትልቁ በቴክኖሎጂ ዓለም ያሉ ሴቶች የሚሰባሰቡበት ጉባዔ በሚካሂድባት ፍሎሪዳ ኦርላንዶ ከተማ ውስጥ ነው፡፡

በዓለም ዙሪያ ሴቶች በትምህርትና በሥራ ዓለም የሚደቀኑባቸውን ዕንቅፋቶች በቴክኖሎጂ አማካይነት ለማለፍ ይሞክራሉ።

ይሁን እና ኢንተርኔት ቴክኖሎጂን መጠቀም አሁንም ቢሆን ቀላል አይደለም። ዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ በቴክኒካዊ የሙያ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ብዙ ሴቶች የተሳካ የሙያ ዕድገት የማግኘታቸው ዕድል ከወንዶቹ እጅግ በጣም ያነሰ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በዓለም የኢንተርኔት ተጠቃሚ ሴቶች ቁጥር ከወንዶች ያነሳል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG