በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በወረኢሉ ወረዳ ሥር ያሉ የካቤና አካባቢው ቀበሌዎች ነዋሪዎች ቅሬታ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ ስር ያሉት የካቤና አካባቢው ቀበሌዎች ነዋሪዎች በቅርቡ ወደ አካባቢው ልዩ ኃይል በመስፈሩ ቅሬታ እንዳላቸው የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል።

በመንግሥት ችግር ያልተሰበሰበ የሁለት ዓመት ውዝፍ የግብር ዕዳ እንድንከፍል እየተገደድን ነው የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎች ቀበሌዎቹ ወደ ወረዳነት እንዲያድጉም ጠይቀዋል።

የደቡብ ወሎ ባለልሥጣናት ደግሞ ልዩ ኃይል የሠፈረው በአካባቢው እየተስተዋለ ነው ባሉት ሥርአት አልበኝነት ምክንያት እንደሆነ ተናግረዋል።

የሚያስተዳድሩት ዕድሮችና የተወሰኑ ኃይሎች መሆናቸውን ከደቡብ ወሎ ዞን አግኝቼዋለሁ ያለውን መረጃ አካትቶ መስፍን አራጌ ከደሴ ተከታዩን ዘግቧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በወረኢሉ ወረዳ ሥር ያሉ የካቤና አካባቢው ቀበሌዎች ነዋሪዎች ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:01 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG