አስተያየቶችን ይዩ
Print
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ትናንት የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ቀጥሏል። በግጭቱ ጉዳት ደርሷል። በአማራና በኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች መካከል መካረር ተፈጥሮ ግጭት እንዳይከሰት የኃይማኖት አባቶች በተማሪዎች መካከል ተገኝተው ምክር ሰጥተዋል።
የኃይማኖት አባቶች፣ የአገር ሽማግሌዎችና ከፍተኛ የክልሉ ባለሥልጣናትን የያዘ ቡድን በዩኒቨርስቲው ተገኝቶ ቀኑን ሙሉ ሲመክር ውሏል። (ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ