በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በነቀምቴ በመንግሥት ታጣቂ ተገደለ ስለተባለው ወጣት


በነቀምቴ ከተማ ባለፈው ቅዳሜ አንድ ወጣት በመንግሥት ታጣቂ ተገደለ ሲሉ አባቱ ገልፀዋል።

የነቀምቴ ከተማ ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ኃላፊ ወጣቱ በስዓተት ነው የተገደለው ካሉ በኋላ ወጣቱን የገደለው ታጣቂ በቁጥጥር ሥር ውሏል ብለዋል።

በሌላ በኩል በኩምሳ ሞሮዳ ቤተ-መንግሥት ከ49 በላይ ሰዎች ያለ አንዳች ጥያቄ ከታሰሩ ሦስት ወር በማለፉ መንግሥት መፍትሄ ይስጠን ሲሉ ከታሳሪ ቤተሰቦች መካከል ጠይቀዋል::

የኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ቦኮንጃ በኩምሳ ሞሮዳ ቤተ-መንግሥት ውስጥ ሰዎች እንዳይታሰሩ እየጠየቅን ነው በፖለቲካ አመለካከቱ ግን የታሰረ የለም ብለዋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በነቀምቴ በመንግሥት ታጣቂ ተገደለ ስለተባለው ወጣት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG