በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከምዕራብና ቄለም ወለጋ "ሸኔ" የተሰኙ ታጣቂዎች ነዋሪዎችን ማፈናቀላቸው ተገለፀ


"ሸኔ" የተሰኙት የታጠቁ ቡድኖች ከምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊና ቆንዳላ ወረዳዎች እንዲሁም ከቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ ነዋሪዎችን ማፈናቀላቸውን፤ ነዋሪዎችና የክልሉ መንግሥት ኃላፊዎች ገለፁ።

ታጣቂዎቹ ከተሞችን በማውደም ሰላማዊ ሰዎችን ገድለዋል ብለዋል። ከታጣቂዎቹ በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ከምዕራብና ቄለም ወለጋ "ሸኔ" የተሰኙ ታጣቂዎች ነዋሪዎችን ማፈናቀላቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:58 0:00


XS
SM
MD
LG