ዋሽንግተን ዲሲ —
በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡት ነዋሪዎች እንደገለጹልን፤ ለዛሬው ሰልፍ ዋና ምክኒያት በከተዋ ይሰራል ተብሎ የመሰረት ድንጋይ የተጣለለት ሆስፒታል ገንዘብ ወደ ሌላ ቦታ ተዛውሯል የሚል መረጃ ስለደረሳቸው መሆኑን ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።