በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ የሚባል ነገርም የለም” አቶ ጌታቸው ረዳ

አቶ ጌታቸው ረዳ
አቶ ጌታቸው ረዳ

“በጎንደር ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት የነበረው መነሳሳትና ሁከት የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ መገለጫ አይደለም” ሲሉ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ።

“በጎንደር ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት የነበረው መነሳሳትና ሁከት የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ መገለጫ አይደለም” ሲሉ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ።

“የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ የሚባል ነገርም የለም” ያሉት ሚኒስትሩ ሁከቱ የተቀሰቀሰው በፀጥታ ሃይሎች ላይ በተኮሱ ወንጀለኞችና አሸባሪዎች እንድሆነም ገልፀዋል። የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ ጸሐፊ ይህንን አባባል ማስተባበላቸው አይዘነጋም።

መለስካቸው አመሀ ዝርዝር አለው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

“የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ የሚባል ነገርም የለም” አቶ ጌታቸው ረዳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:19 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG