በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ ጉዳይ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

ሰሞኑን እንደታሰሩ ሪፖርት በተደረገው የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ አባላት ዙሪያ በራሱ በኮሚቴው ውስጥ የታየው ውዝግብ መቀጠሉ እየታየ ነው።
የሰዎቹን መታሰር በገለፁት በአቶ አታላይ ዛፌና መረጃው ስህተት ነው በሚል እሳቸውን ከአባልነት ባገደው ኮሚቴ መካከል የተፈጠረው ልዩነት ምንድን ነው? ሁለቱንም ወገኖች አነጋግረናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሜቴ ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:41 0:00


XS
SM
MD
LG