በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች አቤቱታ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የትግራይ ክልል መንግሥት ምርጫ አደርጋለሁ በሚል ሰበብ ወከባና እንግልት እየፈፀሙብን ነው ሲሉ የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ክልሉ ዕድሚያቸው ከ15 እስከ 17 ያሉ ህፃናትን በግዳጅ ለጦርነት እየመለመለ ጎልማሶችን ደግሞ ለሰራዊቱ ድጋፍ የሚሆን ገንዘብና እህል አምጡ እያለ እንደሚያስጨንቅም አስታውቀዋል። የፌዴራል መንግሥቱን እንዲደርስላቸውም ጥሪ አቅርበዋል።

የአማራ ብልፅግና ፓርቲም የፌዴራል መንግሥቱ በወልቃይት ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማስቆም ጣልቃ መግባት እንዳለበት አሳስቧል። የትግራይ ክልል መንግሥት ለአሜሪካ ድምፅ በሰጠው ምላሽ እየተፈፀመ ነው የተባለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት አስተባብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የወልቃይት እና የጠገዴ ነዋሪዎች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:53 0:00


XS
SM
MD
LG