በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ወልድያ ልጆቻቸው የተገደሉባቸው ወላጆች ተጠያቂዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቁ


ወልድያ

ወልድያ ውስጥ በጥምቀት በዓል ቀናት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ናቸው በተባሉ ታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ የተገደሉ አባቶች የአድራጎቱ ተጠያቂዎች በአፋጣኝ ሕግ ፊት እንዲቀርቡላቸው ጠይቀዋል።

ወልድያ ውስጥ በጥምቀት በዓል ቀናት የመከላከያ ሠራዊት አባላት ናቸው በተባሉ ታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ የተገደሉት የአቶ ገብረመስቀል ጌታቸው አባት አቶ ጌታቸው ኃይሌና የታዳጊ ወጣት ዮሴፍ እሸቱ አባት አቶ እሸቱ ጀመረ እንዲሁም የዮሴፍ አጎት አቶ ሃብታሙ ጀመረ ማምሻውን ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በዕለታቱ የነበረውን ሁኔታ አብራርተው የአድራጎቱ ተጠያቂዎች በአፋጣኝ ሕግ ፊት እንዲቀርቡላቸው ጠይቀዋል።

ሙሉውን ቃለምልልስ ከተያያዙት በሁለት ክፍል የተቀመጡ የድምፅ ፋይሎች ያዳምጡ።

ክፍል አንድ፤ ወልድያ ልጆቻቸው ከተገደሉባቸው ወላጆች ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:33 0:00
ክፍል ሁለት፤ ወልድያ ልጆቻቸው ከተገደሉባቸው ወላጆች ጋር የተደረገ ቃለምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:23:18 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG