በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጉዳይ

ኮረኔል ደመቀ
ኮረኔል ደመቀ

የፌዴሬሽን ም/ቤት በማንነት ዙርያ እያወጣው ያለው መግለጫ እንደ ተቋም ገለልተኛ ያልሆነና ወገንተኝነት የሚታይበት ነው ሲሉ የወልቃይት ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀን ጨምሮ አንዳንድ የወልቃይት ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ።

የፌዴሬሽን ም/ቤት በማንነት ዙርያ እያወጣው ያለው መግለጫ እንደ ተቋም ገለልተኛ ያልሆነና ወገንተኝነት የሚታይበት ነው ሲሉ የወልቃይት ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀን ጨምሮ አንዳንድ የወልቃይት ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ።

የማንነት ጥያቄን ይመለሳል ተብሎ በፌዴሬሽን ም/ቤት የተቋቋመው ገለልተኛ ኮሚቴና የወጣው መስፈርት ሆን ተብሎ በህወሓት እጅ የተዘጋጀ በመሆኑ አንቀበለውም ይላሉ አስተያየት ሰጭዎች፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የወልቃይት ጉዳይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:39 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG