በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወገኔ ዓመታዊ “የርኅራኄ ምሽት”


የወገኔ ዓመታዊ “የርኅራኄ ምሽት”
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:55 0:00

የወገኔ ዓመታዊ “የርኅራኄ ምሽት”

ከሁለት ዐሥርት ዓመታት በላይ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በማስተባበር፣ በምጣኔ ሀብታዊ ጫና ውስጥ የወደቁ ዜጎችን ሲደግፍ የቆየው “ወገኔ የኢትዮጵያውያን ማኅበር”፣ ዓመታዊውን “የርኅራኄ ምሽት” ዝግጅቱን፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓ.ም. አከናውኗል።

በዚኽ የተቋሙ ልዩ ዝግጅት ላይ፣ ከገቢ ማሰባሰቢያ አፍታዎች በተጨማሪ፣ ወጣቶች የተሳተፉባቸው የመዝናኛ ትርኢቶችም ተካሒደዋል።

ማኅበሩ፥ በትምህርት፣ በመሠረታዊ የመጠለያ አገልግሎት እና በቤተሰባዊ ድጋፍ ላይ ባነጣጠሩ መርሐ ግብሮቹ ይታወቃል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG