በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት ሰራተኛ ሶማልያ ተገደሉ


የዓለም የጤና ድርጅት ከሰራተኞቹ አንዷ በሶማልያ መዲና ሞቃዲሾ በጥይት እንደተገደሉ አረጋግጧል።

የዓለም የጤና ድርጅት ከሰራተኞቹ አንዷ በሶማልያ መዲና ሞቃዲሾ በጥይት እንደተገደሉ አረጋግጧል።

ማርያም አብዱላሂ የተባሉ የፖልዮ ክትባት ሎጂስቲክስ ሰራተኛ ዛሬ ዕኩለቀን ላይ በሞቃዲሹ እንደተገደሉ አንድ የድርጅቱ ባለሥልጣን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

አብዱላሂ የሚሰሩት ባይዶአ ቢሆንም ከቀርብ ጊዚያትዝ ወዲህ ሞቃዲሹ እንዳነበሩ ባለሥልጣኑ ገልፀዋል። ሞቃዲሹ የሄዱት ለሰርጋቸው የቤት ዕቃና ሌሎችም ዕቃዎች ለመግዛት እንደነበር አንድ ዘመዳቸው ተናግረዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG