በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለማቀፍ የጤና ድርጅት ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ቴድሮስ ራሳቸውን አገለሉ


የዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም
የዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም

የዓለምቀፍ የጤና ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም፣ ከአንድ የኮሮናቫይረስ የተገኘበት ሰው ጋር መገናኘታቸው ከተገለፀ በኋላ፣ ራሳቸውን እንዳገለሉ፣ ትናንት አስታውቀዋል።

ዶክተር ቴድሮስ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት፣ የቫይረሱ የህመም ስሜት እንደሌላቸው፣ ነገር ግን የቫይረሱን መዛመት ለመከላከል ሲባል በወጣው ደንብ መሰረት፣ ራሳቸውን አግልለው ከቤት እንደሚሰሩ ማስታወቃቸው ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG