በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት በየመን


የዓለም የጤና ድርጅት በየመን በሁቲዎች ቁጥጥር ሥር ባለው ዋና የሀገሪቱ አካባቢ እንቅስቃሴዎቹን አቋረጠ፤ የሁቲዎቹ አማጺ ቡድን ዋና ከተማዋ ሰንአ እንዲሁም የወደብ ከተማዋ ሁዲይዳን ጨምሮ በሚቆጣጠሯቸው አካባቢዎች በኮሮናቫይረስ ተይዘዋል ተብለው ስለሚጠረጠሩ ሰዎች ብዛት በተሻለ ግልጽ እንዲሆን ግፊት ለማድረግ መሆኑን አስታውቋል።

የየመን መንግሥት በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች በኮቪድ-19 የተጠቁት ሃምሳ አንድ የሞቱት ደግሞ ስምንት እንደሆኑ ይናገራሉ፤ የዓለም የጤና ድርጅት ግን ሁቲዎቹ በዋናዋ ከተማዋ ሰንአ ብቻ ሳይሆን፣ የቫይረሱ ስርጭት ይዞታን በተመለከተ የደበቁት መረጃ አለ ብሎ ይጠረጥራል።

XS
SM
MD
LG