በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኮሮናቫይረስ አመጣጥን መነሻ የሚያጠና የባለሞያዎች ቡድን በቻይና


የኮሮናቫይረስን አመጣጥና መነሻ የሚያጠና የዓለም የጤና ድርጅት ባለሙያዎች ቡድን በዚህ ሳምንት ዉሃን ከተማ እንደሚገባ ቻይና ዛሬ አስታውቃለች።

ከሲንጋፖር የሚነሳው አሥር ባለሙያዎች ያሉት ቡድን ከገገ በስቲያ በቀጥታ ወደ ዉሃን ከተማ እንደሚበር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒቴር ቃል አቀባት ዣኦ ሊጂያን ተናግረዋል።

ቻይናዊያኑ ኮሮናቫይረስ የተነሳው ቻይና ውስጥ ሲሆን ሌላ ሃገር እንደሆነ የሚናገሩ ሲሆን ኮቪድ-19 ውስጥ የተፈጠረ ገፅታቸውን ለማስቀየር እየጣሩ መሆናቸው ይታወቃል።

XS
SM
MD
LG