በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት በደቡብ አፍሪካ


ደቡብ አፍሪካ እያሻቀበ ያለውን የኮሮናቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር በያዘችው ጥረት የሚረዷት የጤና ባለሙያዎች መላኩን የዓለም የጤና ድርጅት አስታውቋል።

ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የወረርሽኝ አዋቂዎች የበሽታዎች ቅኝትና ቁጥጥር ባለሙያዎች የጤና ትምህርት መምህራን ያካተተ አርባ ሦስት አባላት ያሉት ቡድን የደቡብ አፍሪካን የኮቪድ-19 ግብረ ኃይል ሊረዱ ገብተዋል።

XS
SM
MD
LG