በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ጠንካራ እርምጃ ያስፈልጋል የሚል መግለጫ አወጣ


የዓለም የጤና ድርጅት
የዓለም የጤና ድርጅት

የዓለም የጤና ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ጠንካራ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ጥሪ መግለጫ አውጥቷል።

የዓለም የጤና ድርጅት ዋና መሥርያ ቤት በሚገኝበት በጀኔቫ በአየር ንብረት አያያዝና በአካባቢ የአየር ጠባይ ለውጥ ትኩረት በሚያደርገው ጉባዔ የጤና አጠባበቅ እንክብካቤን ማእከል ያደረጉ ጠንካራ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ሲል ጥሪ ያሰማበትን መግለጫ አውጥቷል።

ሊዛ ሽላይን ከጀነቫ ያቀረበችውን ዝርዝር አሉላ ከበደ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የዓለም የጤና ድርጅት በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ጠንካራ እርምጃ ያስፈልጋል የሚል መግለጫ አወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:56 0:00

XS
SM
MD
LG