በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም የጤና ድርጅት ጉባኤ


ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም

የዓለም የጤና ድርጅት በሚቀጥሉት ሰላሣ ቀናት ውስጥ “ጉልህ” ያሏቸውን ለውጦች ካላደረገ አሜሪካ የምሰጠውን ድጋፍ ለተወሰነ ጊዜ ከማቋረጥ አንስቶ እስከ ዘለቄታው ሊያቆሙ እንደሚችሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስጠንቅቀዋል።

ድርጅቱ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ እያካሄደ ባለው የርቀት ወይም የኢንተርኔት ላይ ስብሰባ የተቀመጡት የቀሪው ዓለም መሪዎች ኮቪድ 19ን ለማሸነፍ ሃገሮች ሁሉ እንዲተባበሩ ጥሪ አሰምተዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ክትባት ወይም አስተማማኝ መድሐኒት እስኪግኝ ኮቪድ 19 ቋሚ ሥጋት ሆኖ እንደሚቀጥል ተገልጿል።

ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ፤ ሌሎችም ሪፖርተሮቻችን ከዋሺንግተንና ከሌሎችም አካባቢዎች ያጠናቀሯቸን ዘገባዎች ይዘናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዓለም የጤና ድርጅት ጉባኤ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:38 0:00


XS
SM
MD
LG