በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም የጤና ድርጅት ቅሬታ መልስ ሰጠ


ፎቶ ፋይል፦ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም
ፎቶ ፋይል፦ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድኃኖም ወደ ትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ማድረስ እንዳንችል የኢትዮጵያ መንግሥት አድርጎናል አሉ፡፡

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በበኩሉ መግለጫው የህወሓትን ፕሮፓጋንዳ ያስተጋባ ነው ብሎታል፡፡

የአማራና አፋር ክልል አመራሮች ደግሞ የዓለም ጤና ድርጅት ለቆመለት ሰብአዊነትና ገለልተኝነት አልተገዛም ሲሉ ከሰዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

የኢትዮጵያ መንግሥት ለዓለም የጤና ድርጅት ቅሬታ መልስ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:03 0:00


XS
SM
MD
LG