በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ የሥለላ አገልግሎት ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ሹመት

የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ የሥለላ አገልግሎት ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ጂና ሃስፐል የመሥሪያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ በመሰየማቸው ሹመቱን ለማፅደቅም ሆነ ላለማፅደቅ በነገው ዕለት በሀገሪቱ ምክር ቤት ቀርበው ጥያቄ ይመልሳሉ።

የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ የሥለላ አገልግሎት ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ጂና ሃስፐል የመሥሪያ ቤቱ ሥራ አስኪያጅ እንዲሆኑ በፕሬዚዳንት ትረምፕ በመሰየማቸው ሹመቱን ለማፅደቅም ሆነ ላለማፅደቅ በነገው ዕለት በሀገሪቱ ምክር ቤት ቀርበው ጥያቄ ይመልሳሉ።

የዋይት ኃውስ ቤተመንግሥት ለቦታው ከሳቸው የተሻለ ሰው አይኖርም እያለ ነው።

እድሜያቸው 61 ሲሆን ነባር የሥለላው አገልግሎት ሰራተኛ ናቸው። በአስከፊ የምርመራ ፕሮግራም ውስጥ ሚና ነበራቸው የሚል ሥጋት ሥላለ ስማቸውን ለማስወጣት ጠይቀዋል። ይሁንና በስያሜያቸው እንዲፀኑ ፕሬዚዳንት ትረምፕ እንዳደፋፈሯቸው የአስተዳደሩ ባለሥልጣኖች ገልፀዋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG