በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አዲስ ጥናት: ኮቪድ 19 አንጎልን በቀጥታ ሲያጠቃ ይህን ሊያስከትል ይችላል


ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ
የነርቭና የአንጎል ሃኪም
ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ የነርቭና የአንጎል ሃኪም

ኮቪድ 19 በአንጎልና ሕብለ ሰረሰር ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት አስመልክቶ በቅርቡ ታትሞ የወጣ የምርምር ዜና ነው። የትንታኔ ማብራሪያውን የሚሰጡን ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው። ከአንጎል ሃኪምነታቸው በተጨማሪ በነርቭ ላይ የሚደርስ ጉዳት በሰው ልጅ ጠባይ፣ የማስታወስ አቅም እና እንዲሁም በማገናዘብ ችሎታ ላይ በሚያሳድራቸው ተጽዕኖዎች ላይ ትኩረት የሚያደርገው Behavioral Neurology ሃኪምም ናቸው።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ክፍል አንድ፦ ኮቪድ 19 አንጎልን በቀጥታ ሲያጠቃ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:06 0:00


XS
SM
MD
LG