በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቀለማትን አጣርቶ የማየት ችግር ምንድ ነው?


color blindness
color blindness

በሕክምናው የእንግሊዝኛ አጠራር ከለር ብላይንድነስ በመባል በሚታወቀውና ቀለምን የመለየት የተፈጥሮ ችሎታ ማጣት በሚያስከትል የዓይን ጤና ችግር ምንነት ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።

በሕክምናው የእንግሊዝኛ አጠራር ከለር ብላይንድነስ በመባል በሚታወቀውና ቀለምን የመለየት የተፈጥሮ ችሎታ ማጣት በሚያስከትል የዓይን ጤና ችግር ምንነት ዙሪያ ትኩረት ያደርጋል።

“ሬቲና” በተሰኘው የዓይናችን ክፍል ውስጥ የሚገኙና የ“ኮን” ቅርጽ ያላቸው ቀለም አንባቢ ሴሎች፤ በተፈጥሮ ብርሃን ሲያርፍባቸው ቀለም የሚከስቱት አካላት አሠራርና የሚበዛውን በተፈጥሮ የሚወረሰው የዚህ ችግር .. የዓይናችን ብርሃን ቀለምን የሚለይበትን የተፈጥሮ ሂደትና በንጽጽርም ችግሩ ባለበት ዓይን ዕይታ ሥርዓት ላይ የሚከሰተውን ሁኔታ ይመረምራል?

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር ትልቅ ሰው ተሾመ የዓይን ሃኪምና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምሕርት ቤት የዓይን ሕክምና መምሕር ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ቀለማትን አጣርቶ የማየት ችግር ምንድ ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:36 0:00
ቀለማትን አጣርቶ የማየት ችግር ምንድ ነው?
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG