በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ጤና አጠበበቅ ፌዴሬሽን ጉባዔ ፍፃሜ


አዲስ አበባ ላይ ከሰኞ ጀምሮ ሲካሄድ የሰነበተው 13ኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጉባዔ ዐርብ ማምሻውን ተጠናቅቋል፡፡

ስለጉባዔው አካሄድ እና ስለደረሰባቸው ዋናዋና ጭብጦች የዓለም የጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንግሥቱ አስናቀ አጭር የማጠቃለያ መግለጫ ሰጥተውናል፡፡

ለተጨማሪ ቃለምልልሱን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG