በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ኦሮምያ ሰዎች እየታሠሩ ነው


ጫልቱ ታከለ
ጫልቱ ታከለ

ምዕራብ ኦሮምያ ውስጥ ለአሥራ ሁለት ዓመት ገደማ ታሥራ ቆይታ ከአንድ ዓመት በፊት የተፈታችውን ጫልቱ አቤቱ ጨምሮ ብዙ ሰው መታሠሩ ተገልጿል።

በምዕራብ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ውስጥ ሰዎች በኮማንድ ፖስት መታሠራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል ለአሥራ ሁለት ዓመታት ገደማ ታሥራ ቆይታ ከአንድ ዓመት በፊት 2010 ዓ.ም. ውስጥ በምህረት የተለቀቀችው ጫልቱ አቤቱ እንደምትገኝበት ታውቋል።

በሌሎች የምዕራብ ኦሮሚያ ከተሞችም ሰዎች ተይዘው መታሠራቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ሰዎቹ እየተያዙ ያሉት በኅብረተሰቡ ጥቆማ ነው ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ

በምዕራብ ኦሮምያ ሰዎች እየታሠሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:27 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG