በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአሶሳ ስለሰላምና ልማት ውይይት


አራት የምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በአሶሳ ስለ ሰላምና ልማት እየተወያዩ መሆኑ ተገለፀ።

ውይይቱ የአጎራባች ክልሎችን የጋራ ሰላምና ልማት ለማሳለጥ የታቀደ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች የጋራ ሰላምና ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት ገልጿል።
ውይይቱ ላይ በክልሎቹ የአብሮነት ታሪክ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች የቀረቡ ሲሆን እስከነገ ይቀጥላል ተብሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአሶሳ ስለሰላምና ልማት ውይይት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG