በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ወለጋ በተገደሉ ሰዎች ጉዳይ የኦሮሚያ ፖሊስ ማብራሪያ ሰጠ

በምዕራብ ወለጋ፤ ነጆ ወረዳ ከትናንት በስቲያ አምስት ሰዎች የተገደሉት የአባ ገዳዎችንና የሃገር ሽማግሌዎችን ጥሪ ባልተቀበሉ የሸኔ ኦነግ ታጣቂዎች ነው ሲል የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

በምዕራብ ወለጋ፤ ነጆ ወረዳ ከትናንት በስቲያ አምስት ሰዎች የተገደሉት የአባ ገዳዎችንና የሃገር ሽማግሌዎችን ጥሪ ባልተቀበሉ የሸኔ ኦነግ ታጣቂዎች ነው ሲል የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።

ከተገደሉት መካከል ሁለቱ የውጭ አገር ዜጎች መሆናቸው ተገልጿል።

አባ ገዳዎችና የአገር ሽማግሌዎች የእርቁን ኃላፊነት ከወሰዱ ወዲህ ከቀድሞ ሠራዊቱ ጋር የነበረው ግንኙነት መቋረጡን ያስታወቀው ኦነግ ድርጊቱን አውግዟል።

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በምዕራብ ወለጋ በተገደሉ ሰዎች ጉዳይ የኦሮሚያ ፖሊስ ማብራሪያ ሰጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG