ዋሺንግተን ዲሲ —
ትናንት ረቡዕ ወለጋ ውስጥ በተለይ ቤጊ ወረዳ የደረሱ የቦምብ ፍንዳታዎች፣ ለበርካታ ሰዎች በተለይም የፖሊስ አባላት ሞት ምክንያት መሆናቸው ይታወሳል።
በትናንት በኦሮምኛ ሥርጭታችን ነሞ ዳንዲ ነዋሪዎችንና ስማቸውን ይፋ እንዳይሆን የፈለጉ ሰዎችን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ማንነቱ ባልታወቀ ሰው በተወረወረ ቦምብ የቆሰሉት በአብዛኛው የቤጊ ወረዳ ፖሊስና የአድማ በታኝ ባለሥልጣናት ናቸው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ