በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሸኔ” በተባሉ ታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት ሰዎች መገደላቸውና እስረኞች ማምለጣቸው ተነገረ


እሁድ ታኅሣስ 30/2015 ዓ.ም ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት የፈረጀውና “ሸኔ” ብሎ የሚጠራቸው፣ እራሳቸውን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብለው የሚጠሩ ታጣቂዎች ማረምያ ቤት ላይ አደረሱት በተባለው ጥቃት የፀጥታ ኃይሎችን ጨምሮ ቢያስን አምስት ሰዎች መገደላቸውንና ታራሚዎችም ማምለጣቸው ተገለፀ።

በአሁኑ ወቅትም የከተማው ሁኔታ መረጋጋት እንደማይታይበት የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸውን ነዋሪዎች ገልፀዋል።

የከተማ አስተዳደሩ ግን “አሁን በከተማዋ የሚያሰጋ ነገር የለም” ብሏል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

“ሸኔ” በተባሉ ታጣቂዎች በተከፈተ ጥቃት ሰዎች መገደላቸውና እስረኞች ማምለጣቸው ተነገረ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:57 0:00

XS
SM
MD
LG