በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዴቪድ ቢዝሊ እና የፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ የትግራይ ጉብኝት


ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ
ፎቶ ፋይል፦ መቀሌ

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴና የመንግሥታቱ ድርጅት የዓለም የምግብ መርኃግብር ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊ ትናንት ትግራይ ክልልን ጎብኝተዋል።

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ መርኃግብር ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሊ ትናንት በትግራይ ክልል ባደረጉት ጉብኝትና በተደረጉ ስምምነቶች ላይ የከልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ኃላፊ እቴነሽ ንጉሠ ለአሜሪካ ድምፅ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ፕሬዚዳንቷ የመቀሌ አይደር ሪፈራል ሆስፒታልንና ሌሎችም ተቋማትን መመልክታቸውንና የሃገር ሽማግሌዎችን ማነጋገራቸውን ኃላፊዋ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

የዴቪድ ቢስሌ እና የፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ የትግራይ ግብኝት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00


XS
SM
MD
LG