አጋሩ
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በደሴና አካባቢዋ የህፃናት ሥርቆት እየተባባሰ መምጣቱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ወላጆችና ማኅበረሰቡ ድርጊቱን ለመከላከል አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርጉ ፖሊስ ጥሪ አስተላልፏል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available