በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የራያና ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የአስተዳደርና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ ዛሬ ተገደሉ


Sudan Ethiopia
Sudan Ethiopia

በሰሜን ወሎ ዞን የራያና ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የአስተዳደርና ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊው፣ ከአንድ ግለሰሰብ በተተኮሰባቸው ጥይት ዛሬ መገደላቸው ተሰማ፡፡

የወረዳው መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አመራሮቹ ላይ ግድያ የተፈጸመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም በመንቀሳቀስ ላይ ሳሉ ነው ብሏል፡፡

የሚመለከታቸውን የጸጥታ አካላት ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኘው የወሎው ዘጋቢያችን መስፍን አራጌ ዝርዝር ዘገባውን ልኮልናል።

የድምጹን ምልክት በመጫን ያድምጡ።

ዕሁድ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
please wait

No media source currently available

0:00 1:00:00 0:00


XS
SM
MD
LG