በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ወለጋ ቤተሰቦቻቸው የታሰሩባቸው ነዋሪዎች አቤቱታ


በምዕራብ ወለጋ ውስጥ "የቤተሰቦቻችን አባላት ታስረዋል፤ ፍርድ ቤትም አልቀረቡም" የሚሉ ሰዎች አቤቱታ እያሰሙ ነው።

በምዕራብ ወለጋ ውስጥ "የቤተሰቦቻችን አባላት ታስረዋል፤ ፍርድ ቤትም አልቀረቡም" የሚሉ ሰዎች አቤቱታ እያሰሙ ነው።

በሌላ በኩል ቪኦኤ ያነጋገራቸው “የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ አባል ነኝ” ያሉ ግለሰብ “በቁጥጥር ሥር ከዋሉት መካከል በፖለቲካ ፓርቲ አባልነታቸውም የታሰሩ አሉ” ብለዋል።

የሰዎችን መያዝ ያልካደው የምዕራብ ወለጋ ማዘዣ ማዕከል "ሰዎቹ የታሠሩት በፖለቲካ አመለካከታቸው ሳይሆን በአቶ ዳውድ ኢብሣ የሚመራውን ኦነግ ሽኔን በትጥቅ ለማጠናከር በመሞከራቸው ነው" ብሏል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በምዕራብ ወለጋ ቤተሰቦቻቸው የታሰሩባቸው ነዋሪዎች አቤቱታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG