በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኪረሙ ግጭት ሰዎች መገደላቸውና መፈናቀላቸውን ነዋሪዎችና መንግሥት አስታወቀ


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በምስራቅ ወለጋ ኪረሙ ወረዳ የተቀሰቀሰው ግጭትና ጥቅምት አንድ እና ሁለት በደረሰ ጥቃት የብዙ ሰዎች ሕይወት እንዳጠፋና ከቀያቸው እንዳፈናቀለ ነዋሪዎች ተናገሩ።

በዚሁ ግጭት 15 ሰዎች መገደላቸውን ከ900 ሰዎች በላይ መፈናቀላቸውን የኦሮምያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ ለአሜሪካ ድምጽ ገለፁ።

ጥቃቱን የሚፈፅሙት ኦነግ ሸኔና ፅንፈኛ የአማርኛ ተናጋሪ ሽፍቶች ናቸው ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በኪረሙ ግጭት ሰዎች መገደላቸና መፈናቀላቸውን ነዋሪዎችና መንግሥት አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:08 0:00


XS
SM
MD
LG