በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወልቃይት ጉዳይ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ቀረበ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ካርታ

የኮሚቴው አባላት በትላንትናው እለት ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ለሰዓታት በቁጥጥር ስር ውለው ቆይተዋል።

የወልቃይት ሕዝብ ተወካዮች መሆናቸውን የገለጡ ወገኖች ዛሬ ጥያቄዎቻቸውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ እንዳቀረቡ ገለጹ።

አፈ-ጉባኤው ጥያቄዎቻቸውን ሕገ-መንግስቱ በሚያዘው መሠረት እንደሚመለሱና እነሱም ሕዝቡን እንዲያረጋጉ እንደ ጠየቋቸው ተናገሩ።

የኮሚቴው አባላት ጨምረው እንዳመለከቱት፤ በትላንትናው እለት ፖሊስ በወሰደው እርምጃ ለሰዓታት በቁጥጥር ስር ውለው ቆይተዋል።

የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤

የእርስዎ አስተያየት

አስተያየቶችን ለማየት ይህንን ይጫኑ

XS
SM
MD
LG