በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ቀጣዮቹ ወራት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ

ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ተረጂዎች ምግብ ለማቅረብ ከሚያስፈልገው ድጋፍ እስካሁን የተገኘው ሃምሳ ከመቶ ብቻ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ተረጂዎች ምግብ ለማቅረብ ከሚያስፈልገው ድጋፍ እስካሁን የተገኘው ሃምሳ ከመቶ ብቻ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ የፕሮግራሙ ምክትል ዳይሬክተር ሳሚር ዋን ማሊ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳሉት ቀጣዮቹ ወራት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ የፕሮግራሙ ምክትል ዳይሬክተር የሆኑትን ሳሚር ዋን ማሊን ቀብሪድሃር ውስጥ ያነጋገራቸው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ቀጣዮቹ ወራት አስቸጋሪ ሊሆኑ ይችላሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG