ዋሺንግተን ዲሲ —
ትናንት ሜይንዝ ፍራንክፈርት ላይ በተደረገው ውድድር ማሚቱ ደስቃ ከኢትዮጵያ፣ ማርክ ኮሪር ከኬንያ ሲያሸነፉ፤ በሴቶች ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆነችውና ለጀርመን የምትሮጠው ፋጤ ቶላ በሁለተኛነት አጠናቃለች።
በእግር ኳስ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ውድድር በአሳለፍነው የሳምንቱ ማብቂያ ቀናትም ቀጥሏል።
በአጭሩ የእንግሊዙን ፕሪምየር ሊግና የስፔን ላሊጋ ጨዋታዎችንም እንመለከታለን።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምፅ ያዳምጡ፡፡